1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለዞን 9 ፀሀፊዎች መለቀቅ የተሰጡ አስተያየቶች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2008

ዞን 9 በመባል ከሚታወቁት የኢንተርኔት ፀሓፍት አራቱ ሰሞኑን በነፃ መለቀቃቸው፤ ጋዜጠኞች በነፃነት እንዲፅፉ ሊያበረታታ ይችላል ሲሉ፤ አንዳንድ ለመገናኛ ብዙኃን ቅርበት ያላቸው ሰዎችና እና ጋዜጠኞች ገለፁ።

https://p.dw.com/p/1Gr6K
Äthiopien Zone9 Blogger Gruppe
ምስል Zone9

[No title]

እንደ አስተያየት ሰጪዎች የኢንተርኔት ፀሓፍቱ ቀድሞውንም ቢሆን በአሸባሪነት ተከሰው መታሰር አልነበረባቸውም። ይሁንና አሁን መፈታታቸውን በበጎ ዓይን እንደሚመለከቱት ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጥቂት አስተያየቶችን አሰባስቧል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ