1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስዊድንና የስደተኞች ኮታ በአዉሮጳ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 22 2006

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዝኛ ምህፃሩ «ዩኤንኤችሲአር» ሰሞኑን ባወጣዉ መግለጫ ከአዉሮጳ ሃገራት ስዊድን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ስደተኞችን መቀበሏን አመለከተ። እንደድርጅቱ ስዊድን በኮታ 1,900 ስደተኞችን ተቀብላለች።

https://p.dw.com/p/1Brfj
Symbolbild Flüchtlingstrom / Illegale Einwanderer Abschiebung vs Legalität Italien Gesetze
ምስል picture-alliance/dpa

በዚህም ከሌሎች መሰል የአዉሮጳ ሃገራት በዚህ ረገድ ግንባር ቀደም ሆናለች። ከተቀበለቻቸዉ ስደተኞች መካከልም ኢትዮጵያዉያንና ኤርትራዉያንም ይገኛሉ። የስዊድን የስደተኞች ኮታ ከሌሎች የአዉሮጳ ሃገራት እንዴት ከፍ ሊል ቻለ? የስቶክሆልም ዘጋቢያችን ቴዎድሮስ ምሕረቱ የሚመለከታቸዉን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፤

ቴዎድሮስ ምሕረቱ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ