1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስዊድን ስለ-ስደተኞች ጉዳይ ሕግን ማጥበቋ

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2008

ስዊድን ስለስደተኞች ጉዳይ ያላትን ፖለቲካ ማጥበቅዋ በርካታ የአዉሮጳ ሀገሮችን ሳያስደነግጥ አልቀረም። በስዊድን መንግሥት የስደተኛ ጉዳይ የፖለቲካ ዉሳኔ በሀገሪቱ የሚገኙ ቀኝ አክራሪዎች መደሰታቸዉን ሳይደብቁ ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/1HCbi
Österreich Deutschland Grenzübergang Wegscheid Hanging
ምስል picture-alliance/dpa/A. Weigel

[No title]

በስዊድን የሚገኘዉ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ቢዮን ዳክ እንደተመለከተዉ ወደ ስዊድን ለሚገባም ሆነ እዚያ ለገቡ ስደተኞች የስዊድን መንግሥት የነበረዉን ሕግ ማጥበቁ እስከዛሬ ስለስዊድን የነበረዉን አመለካከት ሁሉ ቀይሮታል። በስዊድን መንግሥት የስደተኛ ጉዳይ የፖለቲካ ዉሳኔ በሀገሪቱ የሚገኙ ቀኝ አክራሪዎች መደሰታቸዉን ሳይደብቁ እፎይ በማለት መግለፃጫ መስጠታቸዉ ተመልክቶአል። ከስቶኮልም የዶይቼ ቬለዉ ተወካይ ቢዮን ደክ የስዊድን የስደተኛ ጉዳይን ሕግ ማጥበቅን በተመለከተ የዘገበዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል አቀናብሮ ልኮልናል።


ይልማ ኃይለሚካኤል
አዜብ ታደሰ