1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስዊድን እና ፀረ ተገን ጠያቂዎች ተቃውሞ

ማክሰኞ፣ ጥር 24 2008

በምዕራብ ስዊድን ተገን ጠያቂዎች በሚኖሩበት አንድ መጠለያ ጣቢያ በተነሳ አምባጓሮ አንዲት የጣቢያው ሰራተኛ የስዊድን ዜጋ በአንዱ ስደተኛ ከተገደለች በኋላ በሀገሪቱ በስደተኞች አንፃር ጥላቻው ተባብሶዋል።

https://p.dw.com/p/1HoCv
Schweden Stockholm Jagd auf Flüchtlinge Protest
ምስል picture-alliance/dpa/M. Ericsson

[No title]

የ22 ዓመቷ ስዊድናዊትን ሞት ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ብዙዎች አደባባይ በመውጣት በወጣት ተገን ጠያቂዎች አንፃር ተቃውሞአቸውን ኃይል በታከለበት መንገድ ገልጸዋል። የስዊድን መንግሥት ጥላቻው እንዳይባባስ ለማድረግ እና የተገን ጠያቂዎችን ደህንነት ለመከላከል ርምጃ እየወሰደ መሆኑን የሀገር አስተዳደር ሚንስትሩ አስታውቀዋል።


ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ