1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኞች ላይ የተባባሰዉ ጥቃት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2008

ጀርመን ዉስጥ በስደተኞች እና ለስደተኞች በተዘጋጁ መኖሪያ ቤቶች ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት መባባሱ እየተነገረ ነዉ። የጀርመን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር ይፋ ባደረገዉ ጥናት መሠረት ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በሦስት መቶ አርባ ሰባት የስደተኞች ማረፊያ እና መኖሪያ ቤቶች ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት ደርሷል።

https://p.dw.com/p/1IpRs
Deutschland Anschlag auf Asylbewerberheim in Rostock-Lichtenhagen 1992
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

እንደሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ይህ ቁጥር ካለፈዉ ዓመት ጋር ሲነፃፀር በሦስት እጥፍ ከፍ ብሏል። ጉዳዩም አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ