ስጋቱ ያልቀነሰው የአተት ስርጭት | ኢትዮጵያ | DW | 28.05.2017

ኢትዮጵያ

ስጋቱ ያልቀነሰው የአተት ስርጭት

በየጊዜው በፓሰፊክ ውቅያኖስ አካባቢ የሚከሰተው ኤል ኒኖ የተባለው የአየር ንብረት ክስተት በተለይ በአፍሪካ ተላላፊ በሽታዎች ሊከሰቱ እንደሚችል የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ ዓለም አቀፍ የጤና ተቋማት የሚያወጡዋቸው ጥናቶች ያሳያሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 26:41

የአተት ስርጭት

በምስራቅ አፍሪቃ የኢትዮጵያ ጎረቤት በሆኑት ሶማልያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ሰዎች ከጥቂት ጊዜ ወዲህ ተላላፊ ከሚባሉት በሽታዎች መካከል አንዱ በሆነው የኮሌራ በሽታ መያዛቸውን የመገናኛ ብዙኃን ዘገቦች አመልክተዋል።  ብዙዎች በዚሁ በሽታ በመሰቃየት ላይ በሚገኙባት የመንም ሁኔታው እጅግ አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ነው። በኢትዮጵያ ደግሞ ካለፉት በርካታ ወራት ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በአህፅሮት «አተት» በሽታ ተከስቷል። በሽታው በተለይ በድርቅ በተመታው የሶማሌ ክልል አሳሳቢ መሆኑ ተሰምቷል። ተደጋግሞ የሚከሰተው  የአተት ስርጭት ምክንያቶች ፣ የመከላከል ርምጃዎች፣ እንዲሁም ፣ ጎረቤት ሀገራትን ያሰጋው ኮሌራ እንዳይከሰት የሚደረገው ጥረት የተሰኙት ጉዳዮች የውይይታችን ትኩረት ናቸው።

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

Albanian Shqip

Amharic አማርኛ

Arabic العربية

Bengali বাংলা

Bosnian B/H/S

Bulgarian Български

Chinese (Simplified) 简

Chinese (Traditional) 繁

Croatian Hrvatski

Dari دری

English English

French Français

German Deutsch

Greek Ελληνικά

Hausa Hausa

Hindi हिन्दी

Indonesian Bahasa Indonesia

Kiswahili Kiswahili

Macedonian Македонски

Pashto پښتو

Persian فارسی

Polish Polski

Portuguese Português para África

Portuguese Português do Brasil

Romanian Română

Russian Русский

Serbian Српски/Srpski

Spanish Español

Turkish Türkçe

Ukrainian Українська

Urdu اردو