1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማሊላንድ እና የሂዪመን ራይትስ ዋች ወቀሳ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂዩመንራይትስ ዋች ፣ ሶማሌላንድ ስደተኞችንና ተገን ጠያቂዎችን በግዳጅ ከሃገርዋ ማስወጣትዋ ፣ ዓለም ዓቀፉን የስደተኞች ህግ የሚፃረር እርምጃ ነው በማለት አወገዘ ።

https://p.dw.com/p/13ezO
Hargeisa Skyline. Foto DW/Richard Lough
ሃርጌሳምስል DW/Richard Lough

ባላፈው ሳምንት ሃርጌሳ ውስጥ ከባለሥልጣናት ጋር በሚካሄድ ስብሰባ ላይ የተገኙ ሃያ የተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ተገን ጠያቂዎችን ፖሊስ አስሮ ወደ ሃገራቸው ማባረሩ ሰዎቹን ለአደጋ የሚያጋልጥ ድርጊት መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል ። ሂሩት መለሰ በጄናቫ ስዊትዘርላንድ የሂዩመንራይትስ ዋች የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ተመራማሪና የመብት ተሟጋች ጄሪ ሲምፕሰን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ