ሶማልያን መልሶ ለመገንባት
ሰኞ፣ መስከረም 6 2006ማስታወቂያ
በእርስ በርስ ጦርነት ክፉኛ የተጎዳችውን ሀገር መልሶ ለመገንባት፣ የገንዘብ አስተዋጽዖ የሚያደርጉ ወገኖች ፣ ዛሬም እንደገና ብራሰልስ ቤልጅግላይ ተሰብስበዋል። ብራሰልስ ለምን ተመረጠ? ለጋሾቹስ እነማን ናቸው ? ስለሶማልያ መልሶ ግንባታ ፣ ነገ ሰፋ ያለ ዝግጅት ከማቅረቡ በፊት ፣ በአጭሩ ስለጉባዔው መከፈትና ፤ ስለለጋሾቹም የተራድዖ መጠን የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን በስልክ ጠይቄዋለሁ።
ገበያዉ ንጉሴ
ተክሌ የኋላ