1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያ እና የሀይማኖት መሪዎች ምክክር በዳሬሰላም

ሐሙስ፣ ጥር 17 1999

የጀርመን ወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን ግብረ ሠናይ ድርጅት ቭሮት ፊውር ዲ ቬልት እና የካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን አቻው ዲያኮኒ በሶማልያ ሰላም ለማውረድ የአፍሪቃ አብያተ ክርስትያን የጀመሩትን ጥረት ይደግፋሉ። በዚህም የተነሳ፡ ከአፍሪቃውያኑ ጋር ባንድነት ለፊታችን ጥር ሀያ ስድስትና ሀያ ሰባት በሶማልያ ጉዳይ ላይ የሚወያይ አንድ ምክር አዘጋጅተዋል። ስለ ስብሰባው አርያም ተክሌ የቭሮት ፊውር ዲ ቬልት ዋና አስተዳዳሪ ወይዘሮ ኮርኔሊያ ፊልክሩግን በስልክ

https://p.dw.com/p/E0Ys
የቭሮት ፊውር ዲ ቬልት መለያ ምልክት
የቭሮት ፊውር ዲ ቬልት መለያ ምልክት

አነጋግራቸዋለች።