1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶርያና የዐረቡ ሊግ ታዛቢ ቡድን ተልዕኮ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004

አንድ መቶ አባላት ያሉት የዐረብ ሊግ ታዛቢ ቡድን ካለፈው ሣምንት ወዲህ በሶርያ ተሠማርቶዋል።

https://p.dw.com/p/13dwf
ምስል picture-alliance/dpa



የሥምሪቱ ዓላማ ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህ በፕሬዚደንት በሺር ኧል አሳድ መንግሥት ተቃዋሚዎች አንጻር የፀጥታ አስከባሪዎች እየወሰዱት ያለውን የብዙ ሰው ሕይወት ያጠፋውን የኃይል ርምጃ ማስቆም ነው። ይሁንና፡ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ኡልሪኽ ላይድሆልት እንደሚለው፡ ይኸው በሶርያ የተጀመረው የዐረባውያኑ የሰላም ተልዕኮ እንዳይከሽፍ አስግቶዋል።

ኡልሪኽ ላይድሆልት

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ