1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶርያ እና የለጋሾች ጉባዔ

ሐሙስ፣ መጋቢት 28 2009

በሶርያ ጦርነት የተጎዳዉን የሀገሪቱን ህዝብ እና በጦርነቱ የተሰደዱትን ሶርያውያን እያስተናገዱ ያሉ ያካባቢው የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሀገራትን ለመርዳት በብራስልስ ቤልጅየም በተካሄደው የለጋሾች ጉባኤ 9,7 ቢልዮን ዩሮ ለመስጠት ቃል ተገባ።

https://p.dw.com/p/2aosW
Federica Mogherini Syrien PK in Brüssel
ምስል Reuters/F. Lenoir

Ber. Brüssel(Syrien Geberkonferenz) - MP3-Stereo

በዚሁ ጉባዔ ላይ ከሰባ ሀገራት የሚበልጡ ተወካዮች እና የተለያዩ የርዳታ ድርጅቶች ተጠሪዎች ተሳታፊዎች ነበሩ።

 ገበያው ንጉሤ

አአርያም ተክሌ

ዜብ ታደሰ