1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሹመት በጦር ወንጀል ለሚፈለጉት ሱዳናዊ

ቅዳሜ፣ ጥር 17 2000

የሱዳን መንግስት በዳርፉር ህዝብ ላይ የጦር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካጭ ፍርድ ቤት ክስ የመሰረተባቸውን ሙሳ ሂላል የፕሬዚደንታዊው ጽህፈት ቤት የስነ ምግባር ክፍል አማካሪ አድርጎ ሾመ። ይህን የሱዳን ርምጃ ብዙዎች ነቅፈዋል።

https://p.dw.com/p/E0gX
ተፈናቃይ የዳርፉር ህጻናት
ተፈናቃይ የዳርፉር ህጻናትምስል picture-alliance/dpa