1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሽቱታጋርት 21 ና የባድንቩርተንበርግ ህዝበ ውሳኔ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 19 2004

የደቡባዊ ጀርመንዋ የባድንቩርተምበርግ ፌደራዊ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ የሽቱትጋርት ነዋሪዎች ከ 1 ዓመት በላይ በአደባባይ ሰልፍና የስራ እንቅስቃሴዎችን በማወክ ሲቃወሙት ቆይተዋል ፤

https://p.dw.com/p/RzCq
የፕሮጀክቱ ተቃዋሚዎችምስል picture-alliance/dpa

ሽቱትጋርት 21 በሚል ስያሜ የሚጠራውን የከተማይቱን የባቡር ጣቢያ አፍርሶ በዘመናዊ መንገድ ለመስራት የተያዘውን ዕቅድ ። በሽቱትጋርት ከተማ ሊሰራ የታቀደው ዘመናዊ የባቡር ጣቢያ እና አዲስ የባቡር መስመር ግንባታ ፕሮጀክት ባለፈው እሑድ መቋጫ አግኝቷል ። ከተማይቱ በምትገኝበት በባድንቩርተንበርግ ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ህዝበ ውሳኔ ብዙሀኑ ፕሮጀክቱ መቀጠሉን ደግፏል ። የባድንቩርተንበርጉ ህዝበ ውሳኔና አንድምታው የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ