1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቀላል ብድር በማሊ ግብርና ያስገኘው አወንታዊ ውጤት ፤

ቅዳሜ፣ ነሐሴ 22 2002

በምዕራብ አፍሪቃዊቷ አዳጊ ሀገር በማሊ፣ የሆነ የራስን ንግድ ለማካሄድ ወይም በግብርና ራስን ለመሠመራማት ፣ ጥቂት ገንዘብ ነው የሚያስፈልገው።

https://p.dw.com/p/Oy9n
ምስል DW

ባንኮች ከሞላ ጎደል ያን ያህል ገቢ ለሌላቸው ብድር ለመስጠት ፍላጎት እስከሌላቸው ድረስ ወረቱ የት ይገኛል? በባማኮ የ Radio Espoir ባልደረባ Rene Keita እና የዶቸ ቨለው Aude Gensbittel መልሱን ይዘው ቀርበዋል። ዘገባቸውን ተክሌ የኋላ ሰብሰብ በማድረግ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ