1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቁርዓን ለማቃጠል ያለሙት ቄስና ተቃዉሞዉ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 4 2002

በአዉሮጳዉያኑ 2001ዓ,ም መስከረም 11ቀን በአሜሪካ ላይ ከተፈፀመዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ጋ በተገናኘ ከነገ በስተያ አንድ አሜሪካዊ ቄስ ቁርዓን ለማቃጠል ማሰባቸዉ ከአገሪቱም ሆነ ከተለያዩ አገራት ተቃዉሞ ገጥሞታል።

https://p.dw.com/p/P7y2
ምስል AP

ህንድ ዩናይትድ ስቴትስ ድርጊቱን እንድታስቆም ስትማፀን፤ ፓኪስታን፤ አፍጋኒስታንና ኢንዶኔዢያ አዉግዘዉታል። ቫቲካንን ጨምሮ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ሃሳቡን ተገቢ ያልሆነ ሲል ተቃዉመዋል።

ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ