1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃለ ምልልስ ከአባ ሙሴ ጋር 

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 9 2009

አባ ሙሴ ለሮሙ ወኪላችን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገcጾላቸዋል እንጂ በድርጊቱ ተጠርጥረው ክስ አልቀረበባቸውም።

https://p.dw.com/p/2iHYt
Mussie Zerai Gründer Hilfswerk Habeshia
ምስል Vincenzo Pinto/AFP/Getty Images

ቃለ ምልልስ ከአባ ሙሴ ጋር

ህገ ወጥ ስደተኛ አሻጋሪዎችን ይረዳሉ በሚል ተጠርጥረው የደቡብ ኢጣላያዋ የትራፓኒ ከተማ አቃቤ ህግ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የገለጸላቸው አባ ሙሴ ዘርአይ ከተባሉት ህገ ወጦችም ጋር ሆነ ከሌሎች በዚህ ሥራ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት እንደሌላቸው ለዶቼቬለ አስታወቁ ። አበሻ ኤጀንስያ የተባለው መቀመጫውን ሮም ኢጣልያ ያደረገው ስደተኞችን የሚረዳው ግብረ ሰናይ ድርጅት ዋና ሃላፊ አባ ሙሴ ለሮሙ ወኪላችን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገcጾላቸዋል እንጂ በድርጊቱ ተጠርጥረው ክስ አልቀረበባቸውም። ቃለ ምልልሱ  ተክለእዝጊ ስለደረሳቸው ደብዳቤ ምን አስተያየት እንዳላቸው ላቀረበላቸው ጥያቄ አባ ሙሴ በሚሰጡት በሚሰጡት መልስ ይጀምራል.
ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ 
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ