1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

ቃለ-ምልልስ ከዶ/ር አርከበ እቁባይ ጋር

ረቡዕ፣ ግንቦት 9 2009

ከአፍሪቃ ወደ አዉሮጳ የሚሰደደዉን ሕዝብ በየሐገሩ ለማገድ ይረዳል በተባለዉ ዕቅድ ላይ የተነጋገረ ዓለም አቀፍ ሥብሰባ ባለፈዉ ሳምንት በርሊን ጀርመን ዉስጥ ተደርጓል። ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ተካፋይ ነበሩ።

https://p.dw.com/p/2d8Q1
Äthiopien Arkebe Oqubay
ምስል DW/T. Waldyes

ቃለ-ምልልስ ከዶ/ር አርከበ እቁባይ ጋር

ጀርመን የነደፈችዉና ማርሻል ፕላን የተባለዉ ዕቅድ አፍሪቃዉያን በየሐገራቸዉ መብታቸዉ እንዲከበር በተለይ የተሻለ የሥራ ዕድልና የምጣኔ ሐብት ትሩፋት እንዲያገኙ ያለመ ነዉ።በዕቅዱ ይዘት ላይ በተደረገዉ ሥብሰባ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አማካሪ ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ተካፋይ ነበሩ። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ሥለ ሥብሰባዉ እና ከዶከተር አርከበ ጋር ያደረገዉን ቃለ መጠይቅ በ«ኤኮኖሚዉ ዓለም» ዝግጅቱ ያስዳስሳል። ጥንቅሩን ለማድመጥ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ።

 

ይልማ ኃይለሚካኤል


ነጋሽ መሐመድ