1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቋንቋና ባህልን ማወቅ

እሑድ፣ መስከረም 26 2006
https://p.dw.com/p/19uQv

ከሀገር ርቀዉ፤ በተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሀገራቸዉን ቋንቋ ባህልና የማንነታቸዉን መለያ ለልጆቻቸዉ እንዴት እና በምን ዘዴ ያወርሳሉ? አንድ ሰው ማንነቱን ማለት ከመጣበት ወይም ከሚወለድበት ሀገር ፣ የዘር ሀረግ፣ ቤተሰብ ፣ ህብረተሰብ ፣ የሚወርሰውን እንደ ሐይማኖት ፣ሀገር ፣ባህል እና ቋንቋዎች ላሉ እሴቶች ማወቁ እና ማሳወቁ በሚኖርበት አዲስ ሀገር ምን ያህል ፋይዳ ይኖረዋል። የማንነትን መለያ ማወቅ በስብዕና ላይ የሚጫወተዉ ሚና እጅግ ከፍተኛ ነዉ የሚሉንን ኢትዮጵያዊ አባት እና ልጅ የዛሪዉ እንግዳችን አድርገናል የድምፅ መጫኛዉን በመንካት ሙሉዉን ቅንብር ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ