1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የቀረበው የመከላከያ ሚንስቴር ሪፖርት፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 10 2004

የኢህዲሪ የመከላከያ ሚንስቴር አቶ ሲራጅ ፈርጌሣ፤ ለህዝብ እንደራሴዎች ባቀረቡት ሪፖርት፤ የሠራዊቱን የግዳጅ አፈጻጸም ብቃት ለማሳደግ፣ በሚንስቴር መ/ቤቱ ሥር በተቋቋሙ ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች፤ ከ«ማስተርስ» እስከ «ዶክትሬት»ዲግሪ የሚደርስ ሥልጠና በመሰጠት ላይ ነው ሲሉ አስረድተዋል።

https://p.dw.com/p/13WIG
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Das Parlamentsgebäude in Äthiopiens Hauptstadt Addis Abeba Thema: Am 23.Mai wählen 32 Millionen registrierte Äthiopier ein neues Parlament sowie die Vertreter der State Councils. 547 Sitze sind zu vergeben. Die - umstrittene - Einwohnerzahl der 9 + 2 Regionen Äthiopiens bestimmt die Zahl der Sitze. Schlagwörter: Parlamentswahl Äthiopien 2010, Parlament, Sitze
ምስል DW


ሠራዊቱ፣ በሀገር ውስጥ ፣ እንደሚንስትሩ አባባል፤ የሀገሪቱን ዳር -ድንበር ከማስከበር ግዳጁ ውጭ፤ በዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪነት ሥራ በመሠማራት፣ ከአፍሪቃ አንደኛ፤ ከዓለም ደግሞ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት፣ ስለቀረበው የመከላከያ ሚንስቴሩ ሪፖርት---

ታደሰ እንግዳው-

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ