1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተካሄደው የኢትያውጵያን ተቃውሞ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በመዲናይቱ ለንደን በመሰባሰብ በዚያ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገባት ኤምባሲውን ላጭር ጊዜ መያዛቸው ተሰማ።

https://p.dw.com/p/1JydO
City of London Skyline
ምስል Getty Images

[No title]

ከተቃዋሚዎች አንዱን ያነጋገረችው የለንደኗ ወኪላችን ሀና ደምሴ ፣ ተቃዋሚዎቹ ከኤምባሲው በሰላም መውጣታቸውን በማመልከት፣ ስለዚሁ ጉዳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞችን በስልክ ለማነጋገር ያደረገችው ሙከራ እንዳልተሳካ ገልጻለች።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ