1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሊባኖስ የውጭ ሠራተኞች ይዞታ፤

ሰኞ፣ መጋቢት 10 2004

በሊባኖስ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያትና የሌሎችም ሀገራት ሠራተኞች መብት ይዞታ፤ አሁንም በማነጋገር ላይ ነው። በተለይ ኢትዮጵያያዊቷ፣ ዓለም ደቻሳ ፣ በሚያሳዝንና በሚዘገንን ሁኔታ ፣ስለ ኅልፈተ-ህይወቷ ከተነገረ ወዲህ ፣ የውጭ

https://p.dw.com/p/14NHJ
ምስል Dareen Al Omari

ዜጎች የሆኑ ሠራተኞች መብት ይዞታ፣ የመገናኛ ብዙኀን ትኩረትን የሳበ መስሏል። በሊባኖስ፣  የውጭ ሠራተኞችን  መብት ይዞታ ከሚከታተሉት ፣ የመንግሥት ካልሆኑት ድርጅቶች መካከል  አንዱ «ካሪታስ» የተባለው ዓለም አቀፍ የካቶሊክ ድርጅት  ነው። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ፤  በቤይሩት ፣  የካሪታስ  ቅርንጫፍ ፕሬዚዳንት የሆኑትን  ሳይመን ፋዱላን በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ