1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሐዋሳ የሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 21 2007

በሐዋሳ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ ለግንቦቱ ምርጫ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ላይ የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙዋቸው መሆኑን አስታወቁ። በተወዳዳሪነት ከቀረቡት መካከል ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው አንዳንዶቹ እንደገለጹት፣ ከፖሊስ ወከባ እና እስራት ይደርስባቸዋል።

https://p.dw.com/p/1FHQ8
Äthiopien Partei UDJ
ምስል DW/Y.Gebreegziabher

ያካባቢው ምርጫ ቦርድ ለእነዚህ ዓይነት ችግሮች በየደረጃው መፍትሔ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን ለዶይቸ ቬለ አመልክቶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ