1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በመቀሌ ዙሪያ የሚፈርሱ ቤቶች

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2003

በመቀሌ ዙሪያ ወደ 4000 የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶች ህገ-ወጥ ናቸው በሚል ሊፈርሱ እንደሆነ ታወቀ።

https://p.dw.com/p/RMEh

ቤቶቹ ከተሰሩ ዓመታት ቢያስቆጥሩም ህገ-ወጥ ተብለው እንዲፈርሱ ትዕዛዝ የተላለፈባቸው ግን አሁን መሆኑን ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ የላከልን ጥንቅር ያመለክታል።


 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ