1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በመቐለ ከተማ የእግር ኳስ ደጋፊዎች የፈጠሩት ሁከት 

ሰኞ፣ ኅዳር 25 2010

የመቐለ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን ትናንት ከወልዲያ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ጋር ሊያደረገው የነበረውን ጨዋታ  ተከትሎ በተፈጠረው ግርግር  የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ትናንት ማታ ረብሻ ፈጥረው እንደነበር ተነገረ።

https://p.dw.com/p/2ojwA
Äthiopien Stadansicht Mek' ele
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

ሁከት በመቐለ

ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ አራት ሰዓት በቆየው ረብሻ የብዙ መደብሮች እና ባንኮች መስታወቶች ተሰባብረዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ያይን እማኞችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

 

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ