1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በማድመጥ መማር -LBE

ዓርብ፣ ሐምሌ 23 2002

ትምህርት ለአፍሪቃ እድገት ቁልፍ ሚና አለው። በማዳመጥ መማር የተሰኘዉ የዶቼ ቬለ መረሃ ግብር በመገናኛ ብዙሃን የርቀት ትምህርት በሁሉም የአህጉሪቱ ክፍሎች እውቀትን ለማዳረስ በጥረት ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/OYUO
ምስል DW

ይህ ሁለት አመት ግድም የሆነዉ በዶቼ ቬለ ራድዮ በስድስት የተለያዩ ቋንቋዎች የሚሰራጭ ሲሆን የአማረኛዉ መረሃግብርን ለማቀናበር እና ወጣት ኢትዮጽያዉያን እንዲሳተፉበት በማሰብ አንድ ጀርመናዊ የቴክኒል አዋቂ እና የአማረኛዉ ክፍል ባልደረባ ማንተጋፍቶት ስለሺ መረሃ-ግብሩን ለማቀናበር ወደ አዲስ አባባ አቅንተዉ ስራ ከጀመሩ ሁለት ሳምንት ግድም ሆንዋቸዋል። ዛሪ ጠዋት አዲስ አበባ በሚገኘዉ ስቱድዮ ማንተጋፍቶት ስለሺን ቀረጻ እንደጀመረ ስልክ በመደወል አዜብ ታደሰ አነጋግራዉ ነበር።


አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ