1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በምርጫ ታዛቢዎች መረጣ ላይ የተነሱ ትችቶች እና ምላሹ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2007

በመጪዉ ግንቦት ኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው ሀገር አቀፋዊ ምርጫ የሚያገለግሉ የህዝብ ታዛቢዎች ባለፈው እሁድ መመረጣቸው ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/1E9Kj
Addis Abeba Äthiopien Wahlen
ምስል Yohannes Gebereegziabher

በመጪዉ ግንቦት ኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው ሀገር አቀፋዊ ምርጫ የሚያገለግሉ የህዝብ ታዛቢዎች ባለፈው እሁድ መመረጣቸው ተሰምቷል።« የህዝብ ታዛቢዎቹ ምርጫ በገዢው ፓርቲ አባላት የተካሄደ፣ ተመራጮቹ ባለፈው ምርጫም በታዛቢነት ያገለገሉ እና ገለልተኛም አይደሉም በማለት ተቃዋሚ ፓትቲዎች ሂደቱን ተችተዋል። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የታዛቢዎቹ ምርጫው ከባለፈው በተሻለ፣ ህዝቡን ያሳተፈ መሆኑን በመግለፅ ምርጫ ቦርዱ እርማት የሚሹ ጉዳዮች ካሉ ለማረም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ