1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሪያድና በካይሮ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተቃውሞ

ዓርብ፣ ሐምሌ 13 2004

የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሙስሊሞች ጥያቄ ይዘው ከመንግሥት ጋራ ይደራደሩ

https://p.dw.com/p/15cPu
A traffic jam at sunset on one of Cairo's bridges spanning the Nile River, is seen in Egypt, May 20, 2001. Five-star hotels, high-rises and fancy restaurants line the riverbank in the capital, a sign of the city's development under a modernizing economy. (AP Photo/Enric Marti)
ምስል AP

የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞ ምዕመናን ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሙስሊሞች ጥያቄ ይዘው ከመንግሥት ጋራ ይደራደሩ በነበሩት የኮሚቴ አባላት ላይ የተወሰደውን እርምጃና በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የሚካሄደውን የስም ማጥፋት ዘመቻ ተቃውመዋል ። የሪያዶቹ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞአቸውን በስብሰባ ሲገልጹ የካይሮዎቹ ደግሞ በካይሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ማሳመታቸውን የጅዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዘግቧል ።

ነቢዩ ሲራክ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ