1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በስውድናውያኑ ጋዜጠኞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን መሰጠቱ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3 ተኛ ወንጀል ችሎት በሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ማርቲን ሽቤዮና ዮሀን ፐርስን ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ውሳኔ አሳልፏል ።

https://p.dw.com/p/13XNd
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa


 ዛሬ ጠዋት ብይኑን የሰጠው ይኽው ፍርድ ቤት ተከሳሾቹ ለሽብርተኝነት ድጋፍ አለመስጠታቸውን ማረጋገጥ አለመቻላቸውን አስታውቋል ። ከሰዓት በኋላ ደግሞ ፍርድ ቤቱ የተከሳሽ የእነ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ምስክሮች ቃልም አዳምጧል ።የስዊድን መንግስት ኢትዮጵያዉስጥ ከሽብር ወንጀል ጋ በተያያዘ ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለት ጋዜጠኞች ላይ ዛሬ ፍርድ ቤት ያሳለፈዉን የጥፋተኝነት ዉሳኔ ተቃውሟል ።  ስለ ብይኑ የአደስ አበባውን ወኪላችንን ታደሰ እንግዳውንና  ስቶክሆልሙን ዘጋቢያችንን ቴዎድሮስ ምህረቱን ስዊድን  በስልክ አነጋግረናል ።

ታደሰ  እንግዳው

ቴዎድሮስ  ምህረቱ

ሂሩት መለሰ

ሸዋየ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ