1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማሊያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ

ረቡዕ፣ ኅዳር 27 2004

ለአየር ንብረት ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ስለማይገኝ አንዱ አማራጭ ራስን አዘጋጅቶ መጠበቅ እንደሆነ ነው የመስኩ ባለሞያዎች የሚመክሩት ። ይሁንና በተለይ በድሃዎቹ አገራት ይህን ተግባራዊ ማድረጉ ግን አስቸጋሪ ይሆናል ።

https://p.dw.com/p/S0cd
የስደተኞች መጠለያምስል DW


ሶማሊያ በመሳሰሉ ሃገሮች በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ባለፈው ዓመት የበጋ ወቅት ለረሃብ እልቁት ተጋልጠው እንደነበር አይዘነጋም ። አሁን በመሃሉ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ቢጥልም ህዝቡን ለአዲስ ብርቱ አደጋ አጋልጧል ። የአየር ንብረት ለውጥ እንደ ሶማሊያ ባሉ ደሃ ሃገራት የሚያስከትላቸውን መዘዞች በተመለከተ በ Antje Diekhans የተዘጋጀውን ሂሩት መለሰ እንዲህ አጠናቅራዋለች ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ