1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሽብርተኝነት የተጠረጠሩ ታሠሩ

ሐሙስ፣ ሰኔ 23 2003

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአሸባሪነት ተግባር የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ማዋሉን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/RWof

በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ሁለቱ ጋዜጠኞች ናቸዉ። የመንግስት ቃል አቀባይ ጋዜጠኞቹ የታሠሩት ከሥራቸዉ ጋ በተገናኘ ሳይሆን ፖሊስ በጠረጠራቸዉ ጥፋት መሆኑን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች በበኩሉ ከጋዜጠኞቹ መታሠር ጋ የተገናኘዉ ምስጢር ተቀባይነት የለዉም ሲል መግለጫ አዉጥቷል። ሸዋዬ ለገሠ የመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማልን አነጋግራ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ