1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሽብር የተከሰሱ የፍርድ ቤት ዉሎ

ሐሙስ፣ ሰኔ 16 2008

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ግንቦት ሰባት የተባለዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ናቸዉ በሚል ተጠርጥረዉ በሽግብር ተግባር የተከሰሱ ሰባት ሰዎችን የክስ መቃወሚያ ዉድቅ አደረገ። እንዲከላከሉም ብይን ሰጠ።

https://p.dw.com/p/1JC3T
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

[No title]

በኦሮሞ ነፃ አዉጭ ግንባር ማለትም ኦነግ አባልነት የሽብር ተልዕኮ በመፈጸም የተጠረጠሩ ሌሎች 33 ተከሳሾችም በአቃቤ ሕግ መቃወሚያ ያላቸዉን ምላሽ ሰምቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ አጭር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ