በቀለ ገርባ የዋስ መብት ተከለከሉ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 4 2009ማስታወቂያ
በተያያዘ የችሎት ዜና በሙስና የተጠረጠሩ 22 የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የስኳር ኮርፖሬሽን ባለስልጣኖችን ጉዳይ የተመለከተዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ የወንጀል ችሎት ፖሊስ የጠየቀዉን የ14 ቀናት የተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፤ የዋስ መብታቸዉንም ነፍጓል። ጉዳዩን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ