1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በትምህርት ጥራት ላይ የ ት/ሚኒስቴር መልስ

ዓርብ፣ መስከረም 26 2004

የትምህርት ጥራት ጉዳይ በኢትዮጵያ ዛሬም ብዙ እያነጋገረ ነው። ወላጆችና ተማሪዎች በትምህርት አሰጣጡ ላይ ይታያል በሚሉት ጉድለት አኳያ ወቀሳ ይሰነዝራሉ።

https://p.dw.com/p/RpT7
ምስል picture-alliance/ dpa

ብቁ የሆነ የነገውን አገር ተረካቢ ትውልድ ዛሬ ለማፍራት ፤ ጥራት ያለው ትምህርት ማግኘት ወሳኝ ነው። ልደት አበበ ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ፍለጋ ወደ ትምህርት ሚንስቴር በመደወል የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ዳሬክተር ፤ አቶ ጴጥሮስ ወልደ ጊዎርጊስን አነጋግራለች። ለመሆኑ ዛሬ በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ትምህርት ቤቶች የሚሰጠው የትምህርት ስርዓት የቱን ያህል የተሟላ ነው? ለነዚህና ሌሎች ጥያቄዎች ከዝግጅቱ መልስ ያገኛሉ። ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ