1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በናይጀሪያ የቀጠለው ውዝግብ

ቅዳሜ፣ ጥር 22 2002

በአፍሪቃ በህዝብ ብዛት ቀዳሚውን ቦታ የያዘችው ናይጀሪያ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ትገኛለች።

https://p.dw.com/p/LnW4
የናይጀርያዉ ምክትል ፕሪዝደንት ጆናታን ጉድላክምስል AP
የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኡማሩ ያር አዱዋ ለህክምና ከብዙ ጊዜ ወዲህ በውጭ ሀገር በሚገኙበት ባሁኑ ጊዜ በጆስ ከተማ በክርስትያኖችና በሙስሊሞች መካከል በተፈጥሮ ሀብት ክፍፍል እና በንብረት ባለቤትነት ጥያቄ ግጭት መፈጠሩ የናይጀሪያ መንግስት የሚገኝበትን የቀውስ ሁኔታ እያካረረው ተገኝቷል። በውዝግቡ እንደሚታወሰው ከሶስት መቶ የሚበልጥ ሰው ተገድሎዋል።

አርያም ተክሌ
DPA/DW