በኖርዌይ የአንደርስ ብሬቪክ ችሎት
ሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2004ማስታወቂያ
የዛሬ 9 ወር ግለሰቡ ለፈጸመዉ ድርጊት በአሸባሪነት ወንጀል ተከሷል። ብሬቪክ የኖርዌይን ከፍተኛ የቅጣት ፍርድ - ማለትም የ21 አመት ጽኑ እስራት ሊፈረድበት እንደሚችል ከወዲሁ እየተነገረ ነዉ። በኖርዌይ ታሪክ ከፍተኛዉ የተባለዉ የዚህ ወንጀል የመጀመርያ ቀን የፍርድ ሂደት እንዴት ዋለ? በኖርዌይ ነዋሪ የሆኑትን የፖለቲካ ተንታኝ ፤ አቶ ዬሱፍ ያሲንን አዜብ ታደሰ አነጋግራቸዋለች።
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሀመድ