1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሽባሪነት የተከሰሱት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች

ማክሰኞ፣ ጥር 15 2004

የአሸባሪነት ክስ የተመሠረተባቸዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ ባለሥልጣናትና ጋዜጠኞች ዛሬም በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

https://p.dw.com/p/13pFU
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ዳኛ በአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ አንዱአለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በሃያ-አራት ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሠረተዉን ክስ በንባብ አሰምተዋል።ችሎቱ ክሱን ካሰማ በሕዋላ ለየካቲት ሃያ-ሰባት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።ሥለ ችሎቱ ሒደት ነጋሸ መሐመድ ከጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስን በስልክ አነጋግሯል ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሸ መሐመድ

ሸዋዮ ለገሰ