1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአዲስ አበባ የ«አተት» መንስዔ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2008

በአዲስ አበባ እየታየ ያለው የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትኩሳት በሽታ መንስዔ የወንዞች ብክለት ሳይሆን እንዳልቀረ የአዲስ አበባ አስተዳደር የኮምዩኒኬሽን ደጋፊ የስራ ሂደት ገለጸ። በበሽታው እስካሁን አንድም ሰው አልሞተም።

https://p.dw.com/p/1JAl1
Händewaschen in schlammigem Wasser in Pampore
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

ይሁንና፣ በበሽታው የተያዙ ወደ 300 የሚጠጉ ሰዎች አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘታቸው ተገልጾዋል። በሽታውን የግል እና የአካባቢ ንጽህናን በመጠበቅ መከላከል እንደሚቻልም ተነግሮዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ