1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአጅ ያለውን ጠንቅቀው ሳያውቁ፣ መጓዝ ወደሩቁ፣

ረቡዕ፣ የካቲት 11 2001

በሚል ርእስ በዘንድሮው የሥነ ፈለክ መታሰቢያ ዘመን ፣ ከፀሐያዊ ጭፍሮች ባሻገር ያለውን ፣ በሚመጥቁ መንኮራኩሮች አማካኝነት ለማወቅ ስለሚደረገው ጥረት ይሆናል፤ በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን ይበልጥ የምናተኩረው።

https://p.dw.com/p/Gwso
ጀርመናዊው የሥነ ፈለክ ተመራማሪና የሂሳብ ሊቅ፣ ዮሐንስ ኬፕለር፣ እ ኤ አ፣ከ(1571-1630)ምስል dpa

በኅዋ ፣ የተለያዩ ከዋክብትና ፕላኔቶችን ፣ አቀማመጣቸውንና ከፀሐይ ያላቸውን ርቀት ለማወቅ፣ ዘመናዊው የሥነ ፈለክ ምርምር ከተጀመረ 400 ዓመት ሆኖታል።

ይሁንና፣ በዚሁ የሥነ ፈልክ ምርምር ረገድ ፣ መሪ ሚና በመያዝ ገለጣ ያደርጉ የነበሩ ተመራማሪዎች ፣ ብርቱ ፈተና ፣ በህይወታቸውም ላይ ከባድ አደጋ ያንዛብብባቸው እንደነበረ የሚካድ አይደለም።

T Y