1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአገር ጎብኚዎች ላይ በአፋር የደረሰው ጥቃት

ረቡዕ፣ ጥር 9 2004

ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘው ትናንት ቱሪስቶች የተገደሉበት አካባቢ እጅግ አደገኛ ስፍራ ተደርጎ ነው የሚወሰደው ።

https://p.dw.com/p/13lZc
Volcanic landscape near Mt Erta Ale. Volcanic landscape near Mt Erta Ale. Barahile, Danakil Depression, Ethiopia
ጎብኝዎችን የሚስበው አርታአሌ እሳተ ገሞራምስል picture alliance/Lonely Planet Images

 የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ለአካባቢው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ። ጥቃቱን በእርግጠኝነት ማን እንደፈፀመው አሁን መላምት ከመሰንዘር ውጭ የሚታወቅ ነገር የለም ። ያም ሆኖ ከአሁን ቀደም የደረሱ ተመሳሳይ ጥቃቶችን እንደሚያስታውስ የዶቼቬለው ሉድገር ሻዶምስኪ ዘግቧል ።

ሉድገር ሻዶምስኪ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ