1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፋር ክልል የተፈጠረው ግጭት

ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2005

በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደረገልንም በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል።

https://p.dw.com/p/18xfK
ምስል picture-alliance/dpa


በዚሁ ጊዜ በተቃዋሚ ሰልፈኞቹ እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሌላ ሰው እንደሞተ እና ሁለት ሰዎች እንደቆሰሉ በቦታው የነበሩ የዓይን ምሥክሮች ለዶይቸ ቬለ በስልክ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ