1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፍጋኒስታን አዲሱ የአሜሪካ እና የኔቶ ጦር ዋና አዛዥ

ዓርብ፣ ሰኔ 25 2002

በአፍጋኒስታን የአሜሪካ እና የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን አገሮች ድርጅት ማለት የኔቶ ጦር ዋና አዛዥ ሆነዉ አዲስ የተሾሙት ጀነራል ፔተርስ

https://p.dw.com/p/O9TU
በአፍጋኒስታን አዲሱ የአሜሪካ እና የኔቶ ጦር ዋና አዛዥምስል AP

ትናንት እዚህ ብራስልስ በድርጅቱ ዋና ጽፈት ቤት ተገኝተዉ ለድርጅቱ ምክር ቤት ስለተልኮአቸዉ እና ስለ እቅዳቸዉ ገለጻ አድርገዋል። ጀነራሉ በመግለጫቸዉ ተልኮአቸዉ በአፍጋኒስታን እየተካሄ ያለዉን ዘመቻ ግቡን እንዲመታ ማድረግ መሆኑን ለዚህም ከሁሉም ሃይሎች ጋር በጋራ ለመስራት ከሚደረግ ጥረት ዉጭ ሌላ አዲስ ስልት እንደማይኖር አረጋግጠዋል። በብራስልስ የሚገኘዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ