1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ ውስጥ የተፈጠረው ልዩነት

ሰኞ፣ ሐምሌ 6 2001

በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አባቶች መካከል የተፈጠረው ልዩነት አሁንም ቁርጥ ያለ መፍትሄ አላገኘም።

https://p.dw.com/p/IoSX
ምስል AP

ችግሩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተባብሶ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ከፍተኛ አመራር ጠቅላይ ሲኖዶስ ብጹዕ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ከመንበራቸው እንዲታገዱ ውሳኔ አሳልፎዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ