1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ የውጭ ሀገር ነዋሪዎች ሚና

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 20 2010

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች እና ሁከቶች ዉጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንንም እያሳሰበ ነዉ። ውጥረቱ ባየለበት በአኹኑ ወቅት በውጭ ሃገር በተለይ ሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የኾኑ ኢትዮጵያውያን ሚና ምን ይመስላል?

https://p.dw.com/p/2q70G
USA Kapitol in Washington
ምስል Imago/ZumaPress/E. Golub

በውጭ ሃገራት ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ሚና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ኹኔታ

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች እና ሁከቶች ዉጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንንም እያሳሰበ ነዉ። ውጥረቱ ባየለበት በአኹኑ ወቅት በውጭ ሃገር በተለይ ሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የኾኑ ኢትዮጵያውያን ሚና ምን ይመስላል? በሰሜን አሜሪካ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ተቋማትስ በጋራ ለመሥራት ምን እያደረጉ ነው? የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን ናትናኤል ደበበ የሕግ ባለሞያ እና ኹለት ጋዜጠኞችን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። 

ናትናኤል ደበበ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ