1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ዘጠኝ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት መግለጫ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 25 2007

ኣንድ ላይ ለመሥራት የተጣመሩት ዘጠኝ የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአንድ ወር የሚቆይ ታላቅ የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም ይፋ አደረጉ።

https://p.dw.com/p/1Dgig
Pressekonferenz Äthiopien Parteien,
ምስል DW

የጥምረቱ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዝባዊ ንቅናቄዉ የፀሎት ሥነ-ስርዓትን ጨምሮ የፓናል ዉይይቶችና የመድረክ ተቃዉሞን እንደሚያጠቃልል የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ