1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የለም መሬት ቅርምትና ከጀርመን የተሠነዘረው ተቃውሞ፣

ዓርብ፣ የካቲት 4 2003

የኢትዮጵያ መንግሥት ቀደም ሲል 1,8 ሚልዮን ሄክታር መሬት፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም (የዚያኑ እጥፍ) 3,6 ሚልዮን ሄክታር ለም መሬት ፣ ለውጭ ሀገር ኩባንያዎች ከ 40-99 ዓመት ገደማ በኪራይ ይሁን በሽያጭ እንዲቀራመቱ ፈቅዷል።

https://p.dw.com/p/R0DU
ምስል AP GraphicsBank/DW

ቻይናውያን ፣ ህንዳውያን፣ ዐረቦችና ኮሪያውያን በሽሚያ ላይ ናቸው። አውሮፓውያንም መሬት ተመርተዋል። ከአውሮፓውያንም የጀርመን ኩባንያዎች ጭምር መሳተፋቸው ታውቋል። በዚህ መልኩ የሚገኘው ገንዘብ ዬት እንደሚገባ በግልጽ የሚታወቅ ነገር የለም። በመሆኑም ድርጊቱን የሚቃወሙ ጀርመናውያን ፖለቲከኞችና የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ድምፅ እየተሰማ ነው።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ