1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የሊቢያ አምባሳደር አስተያየት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 17 2003

የሊቢያ መዲና ትሪፖሊ ትናንት ከሞላ ጎደል ባማጽያኑ እጅ ውላለች ከተባለ በኋላ የአፍሪቃ ህብረት የሰላም እና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ስለሊቢያ ጊዚያዊ ሁኔታ እና ስለዚችው ሰሜን አፍሪቃዊት ሀገር የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመምከር አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቶ ነበር።

https://p.dw.com/p/Rheb
ምስል dapd

ምክር ቤቱ በስብሰባው ጉዳዩን ከነገ ወዲያ ዓርብ ለሚካሄደው የመሪዎቹ ጉባዔ ለማቅረብ ወስኖዋል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተሳተፉትን የሊቢያ መንግስት አምባሳደርን ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አነጋግሮዋቸው ነበር።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ