1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የምርጫ ስነ ምህዳር ስምምነት ዙርያ የሚሰማው አስተያየት

ሰኞ፣ ጥቅምት 23 2002

በአራት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም፣ በኢትዮጵያ ገዢ የፖለቲካ ማሕበር ኢሕአዴግና በምክር ቤት ዉስጥ መንበር ባላቸዉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፡ እንዲሁም፡ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የዘንድሮ ምርጫ መካከል ባለፈው ሳምንት የምርጫ ስነ ምግባር ስምምነት መፈረሙ የሚታወስ ነው።

https://p.dw.com/p/KLmT
ምስል AP Photo

ከነሀሴ ሀያ አምስት እስከ ጥቅምት አስራ ሰባት በተካሄደው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ባለ ሀያ ነጥቦች የአቋም መግለጫ ከወጣ እና ስምምነት ከተፈረመ በኋላ፡ ወኪላችን ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው፡ በሀገሪቱ የሚገኙ አብዛኞቹ ፖለቲከኞች በስምምነቱ ፍረማ አኳያ ሁለት የተለያዩ አቋሞችን በማንጸባረቅ ላይ ይገኛሉ።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ነጋሽ መሀመድ