1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብፅ አቋም 

ዓርብ፣ ጥቅምት 4 2009

በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የፖለቲካ ቀዉስ የግብጽ እጅ አለበት በሚል በቀረበዉ ቅስ ላይ ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆነዉ የግብጽ አንባሳደር አቡባካር የሁለቱን ሃገሮች ጥሩ ግንኙነት በመግለጽ ክሱን አስተባበሉ።

https://p.dw.com/p/2RFfO
Bildergalerie Millionäre Afrika - Skyline Kairo
ምስል imago/OceanPhoto

Ber. A.A (ägyptischen Botschafter zu Vorwürfen der äth.RegierungBer) - MP3-Stereo


በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር የሁለቱን ሃገሮች የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነትን በተመለከተ በትናንትናዉ እለት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብደልፈታህ ኧል-ሲሲ ስለኢትዮጵያ ያሰሙትን ንግግር ለዶይቼ ቬለ መናገራቸዉን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከልን ዘገባ ጠቁሞአል። ጌታቸዉ ተድላ በግብፅ ላይ የቀረበዉን ክስ በተመለከተ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ለማነጋገር ያደረገዉ ጥረት ባይሳካም ከግብፁ አንባሳደር ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልስ አቀናብሮ ልኮልናል።  


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ