1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኤርትራ ላይ ስለተጠየቀው ማዕቀብ፣ የአምባሰደሯ ምላሽ፣

ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2004

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው ፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወም ጥያቄ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/Rvoc
አስመራምስል picture-alliance/ dpa

በመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራው አምባሳደር እንደገለጹት ፤ ኤርትራ ላይ ማንኛውንም ዓይነት ማዕቀብ ሊያስጥል የሚችል አንዳችም ምክንያት የለም ።አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ዘገባ ያቀርብልናል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ