1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በእስር ላይ ያሉ የሲቢክ ማህበራትና በመጓተት ላይ ያለዉ ችሎት

ሐሙስ፣ ኅዳር 12 2000

የአክሽን ኤድ ኢትዮጽያ ስራ አስኪያጅ የህግ ባለሞያዉ አቶ ዳንኤል በቀለ እና፣ የማህበራዊ ፍትህ ኮንግረስ አገር በቀል ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የህግ ባለሞያዉ አቶ ነጻነት ደምሴ ላይ፣ ዛሪ ተይዞ የነበረዉ ችሎት፣ ለህዳር ሃያ በሌላ ቀነ ቀጠሮ እንንዲገፋ ተደርጎአል

https://p.dw.com/p/E0X1
ምስል AP

ዛሪ ችሎቱ መስጠት ያልተቻለበት ምክንያት፣ ዳኞች ተሟልተዉ ባለመቅረባቸዉ ነዉ ተብሎአል። ዛሪ የተጠበቀዉን ችሎት ለማዳመጥ የአክሽን ኤድ አለማቀፍ ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ተወካዮች የአለማቀፍ ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ዋና ፀሃፊ ኮሚ ናይዶ ተገኝተዋል ዝርዝሩን ያድምጡ